እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿 ✨<br>ኑ በአብሮነት እናክብር

✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿 ✨
ኑ በአብሮነት እናክብር

የፊታችን ቅዳም ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም የአባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዓመታዊ ክብረ በዓል በደመቀ መልኩ በደብራችን ቤላ ፈለገ ሰላም መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤ/ክ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል፨ እርሶም በመገኘት የበረከቱ ተሳታፊ                     ይሁኑ!!

ሰላም ዕብል እንበለ አርምሞ በጽዋዔ፡፡ ኪያከ አበ ወኪያከ ረዳዔ፡፡ ተክለ ሃይማኖት መዋዒ እንዘ ትጸንሕ ተስፋ ትንሣኤ፡፡ አጽናዕከ ለቀዊም አእጋረ ክልኤ፡፡ ወእምስቴ ማይ አህረምከ ጕርዔ፡፡