እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

ታላቅ የንግስ በዓል ጥሪ

ታላቅ የንግስ በዓል ጥሪ

የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 19 የመላእክት አለቃ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በደመቀ መልኩ በደብራችን ቤላ ፈለገ ሰላም መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤ/ክ ይከብራል።

አድራሻ፦ ከ6 ኪሎ ወይም ከ4 ኪሎ የቤላ ታክሲ ይዘው ዮሐንስ ብለው ይውረዱ፨(ቤላ 18)