እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

ውስተ ማኅፀነ

ውስተ ማኅፀነ

ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ማኅፀነ ድንግል/2/
ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ /2/ በማይ ተጠመቀ


ትርጉም፡-ሰማይና ምድር የሟይችሉት አምላክ
በእመቤታችን ማኅፀን አደረ በውኃም ተጠመቀ
 

Download

በDec 09, 2024 ተጭኗል