እንኳን ደህና መጡ
ግባ
ንዒ እምነ
ንዒ እምነ
ንዒ እምነ ኤልሳቤጥ ምስለ ወልድኪ ዮሐንስ(2)
ጸልዪ ለነ ወሰአሊ ለነ(2) ምስለ ዘካርያስ አቡነ(2)
#ትርጉም እናታችን ኤልሳቤጥ ሆይ ከልጅሽ ከዮሐንስ ጋር ነይ
ከአባታችን ከዘካርያስም ጋር ፀልይልን ለምኝልን
በቤላ ፈለገ ሰላም መ/መ/ቅ/የሐንስ ወ አቡነ ተ/ሃይማኖት ቤ/ክ ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት የተዘጋጀ
Download
በSep 21, 2024 ተጭኗል