እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

መስቀል ብርሀን

መስቀል ብርሀን


መስቀል ብርሃን ለኩሉ አለም
መሠረተ ቤተክርስቲያን
ወሀቤ ሰላም መድህኔ ዓለም
መስቀል መድህን ለእለነአምን

ትርጉም
መስቀል ብርሀን ነው ለመለውዓለም
መሰረት ነው ለቤተክርስቲያን
ሰላምን ሰጪ ነው መድሃኔዓለም
መሰቀል አደኝ ነው ለምንአምን ሰዎች(ለኛ ለምናምን)

Download

በSep 21, 2024 ተጭኗል