እንኳን ደህና መጡ
ግባ
አየኸው ደመራ
አየኸው ደመራ
አየኸው ደመራ መስቀል ሲያበራ(፪)
መስቀል አለ ወይ ቆሟል ወይ
አለእንጂ ለምጽ ያነጻል እንጂ
ያው ቆሟል ድውይ ይፈውሳል
አየኸው ደመራ መስቀል ሲያበራ(፪)
አምነዋለሁ የት አገኘዋለሁ
አለልህ እሰረው በአንገትህ
ከልብህ ተሳለመው አምነህ
አየኸው ደመራ መስቀል ሲያበራ(፪)
እኮራለሁ በእፀ መስቀል
ይፈውሳል ሙታንን ያስነሳል
ድል ያደርጋል ሰይጣንን ይመታል(፪)
አየሽው ደመራ መስቀል ሲያበራ(፪)
መስቀል አለ ወይ ቆሟል ወይ
አለእንጂ ለምጽ ያነጻል እንጂ
ያው ቆሟል ድውይ ይፈውሳል
አየኸው ደመራ መስቀል ሲያበራ(፪)
አምነዋለሁ የት አገኘዋለሁ
አለልሽ እሰሪው በአንገትሽ
ከል
Download
በSep 21, 2024 ተጭኗል