እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

መስቀል ብርሃነ

መስቀል ብርሃነ



መስቀል ብርሃነ ለኩሉ ዓለም መሠረተ ቤተክርስቲያን /2/
ወሀቤ ሰላም መድኃኔዓለም መስቀል መድህን ለዕለ ነአምን/2/
መስቀል ብርሃን ነው ለመላው ዓለም መሠረት ነው የቤተክርስቲያን /2/
ሰላምን ሰጪ ነው መድኃኔዓለም መስቀል አዳኝ ነው ለምናምን ሰዎች /፪/

Download

በSep 21, 2024 ተጭኗል