እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

አይ ይእቲ

አይ ይእቲ




አይ ይእቲ ዛቲ እንተ ታስተርኢ
እምርኁቅ ከመ ማኀቶት ደብረ ገነት(ፈለገ ሰላም)/፪/
መሴኒ ርእያ ሀገር ቅድስት
ዕዝራኒ ተናገራ /3/ ዘመራ ዳዊት /፫/

ትርጉም:- ያቺ እንደመብራት ከሩቅ የምትታይ የገነት ተራራ(የሰላም መገኛ) ሙሴ ያያት ዕዝራም ትንቢት የተናገረላት ዳዊትም የዘመረላት እንዴት ያለች(ድንቅ)ናት።

Download

በSep 22, 2024 ተጭኗል