እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

አማልጅን ከልጅሽ

አማልጅን ከልጅሽ

#አማልጅን_ከልጅሽ

ማርያም/2/ ድንግል ማርያም/2/
አማልጂኝ ከልጅሽ/2/ ከመድኃኔዓለም
አማልጂኝ ከልጅሽ/2/ ከልጅሽ ከመድኃኔዓለም

ሐጥያተኞች ከሐጥያት እንፈወስ
በማርያም ድንግል/2/ክብርን አገኘን
በማርያም ድንግል/2/ድንግል አክሊል አገኘን

Download

በSep 22, 2024 ተጭኗል