እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

ክነፈ ርግብ

ክነፈ ርግብ



ክነፈ ርግብ በብሩር እንዘ ግቡር
ወገበዋቲ ሐኒ ሐመልማለ ወርቅ (2)

አንቲ ምስራቅ ወወልድኪ ፀሐደ ፅድቅ አማን በአማን (2) ኢየሐልቅ ኪዳንኪ ወላዲተ አምላክ (2)

ትርጉም፦
እንደ እርግብ ክንፍ ከብርም እንደተሰራ ጎኖችሽም የወርቅ ሐመልማል (2)

አንቺ ምስራቅ ልጅሽም የፅድቅ ፀሐይ ነው እውነት በእውነት (2) አያልቅም ቃልኪዳንሽ የአምላክ እናት (2)

Download

በSep 22, 2024 ተጭኗል