እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

አድህነነ እግዚኦ

አድህነነ እግዚኦ



አድህነነ እግዚኦ አድህነነ አምላክነ(2)
ዘአድኀንካ ለነነዌ ሀገር በትንብልና ትንብልና ሳህልከ(2)

ትርጉም ፦
አንድህነን ጌታ ሆይ አድህነን አምላካችን
ያዳንካት ሀገር ነነዌን በይቅርታ በአምላካዊ ይቅርታህ

Download

በSep 22, 2024 ተጭኗል