እንኳን ደህና መጡ
ግባ
ደስ አላቸው
ደስ አላቸው
ደስ አላቸው ሙሽሪት ሙሽራው /2/
እግዚአብሔር ስለባረካቸው
አዝ---------------//
ደስ አላቸው የልባቸው ምክር
ደስ አላቸው የብቻቸው ምስጢር
ደስ አላቸው ዛሬ ተፈጽሟል
ደስ አላቸው በቤተክርስቲያን
ደስ አላቸው እርሱ በፈቀደ
ደስ አላቸው አገናኝቷቸዋል
አዝ---------------//
ደስ አላቸው ቅዳሴው ሲቀደስ
ደስ አላቸው ዝማሬው ሲዘመር
ደስ አላቸው ሲባረኩ በአምላክ
ደስ አላቸው ለዚህ ክብር በቅተው
ደስ አላቸው ተክሊል ሲቀዳጁ
ደስ አላቸው ቁርባን ተቀብለው
አዝ---------------//
ደስ አላቸው ከዝሙት ጠብቆ
ደስ አላቸው ከዓለም ፈተና
ደስ አላቸው ወደ ቤቱ ጠርቶ
ደስ አላቸው ለቅዱስ ጋብቻ
ደስ አላቸው ስለመረጣቸው
ደስ አላቸው የወንጌልን ቃል
ደስ አላቸው በመፈጸማቸው
Download
በOct 03, 2024 ተጭኗል