እንኳን ደህና መጡ

ፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት

ግባ

ሊረዳኝ መጣ

ሊረዳኝ መጣ



ሊረዳኝ መጣ ኃያል ሚካኤል
ይጠብቀኛል ኃያል ቅዱስ ሚካኤል

የሙሴ ጠባቂ - - ኃያል ሚካኤል
መንገድ የመራኸው - - ኃያል ቅዱስ ሚካኤል
የኤርትራን ባህር - - ኃያል ሚካኤል
ከፍለህ ያሻገርከው - - ኃያል ቅዱስ ሚካኤል

አዝ=====

ክብርህ ከመላእክት - - ኃያል ሚካኤል
ከፍ ከፍ ያለ ነው - - ኃያል ቅዱስ ሚካኤል
ታላቁ አለቃ - - ኃያል ሚካኤል
ከቶ እንዳንተ ማነው - - ኃያል ቅዱስ ሚካኤል

አዝ=====

በኃጢአት በረሃ - - ኃያል ሚካኤል
መጠለያ ሁነን - - ኃያል ቅዱስ ሚካኤል
ጠላት በመንገድ ላይ - - ኃያል ሚካኤል
እንዳያስፈራራን - - ኃያል ቅዱስ ሚካኤል



Download

በOct 08, 2024 ተጭኗል